|
ለሸገር ሲቲ ሜትር ታክሲ አ.ማ. አባላት በሙሉ
በድርጅታችን ቀጣይነት ላይ ተወያይቶ ለመወሰን ቅዳሜ ግንቦት 11 ቀን 2004ዓ.ም የድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ የተደረገ ሲሆን አባላት የድርጅቱን የአባልነት መታወቂያ ወይንም ህጋዊ ውክልና በመያዝ በሥብሰባው ላይ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በእለቱ የሚወሰኑ ውሳኔዎች በስብሳባ በማይገኙ አባላት ላይ ጭምር ተግባራዊ ይሆናል፡፡
የሥብሰባ ቦታ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቦሌ ሜጋ ህንፃ ጀርባ ሰምሶን አድቨርታይዚንግ ፊት ለፊት ከጠዋቱ በ2፡30 ጀምሮ
የሸገር ሲቲ ሜትር ታክሲ አ.ማ.
የዳይሬክተሮች ቦርድ |
|